አብሮነት ብስራት 101.1FM ሬድዮ (Bisrat 101.1FM Radio) · አብሮነት ብቸኝነት ይሙት ትካዜ አፈር ይብላ፤ባይተዋርነት ነው ከራስ የሚጣላ፤አብሮ መሆን ፀጋ አብሮ መሆን ሠላም፤የነብስያ ሙላት የተዋበች ዓለም፡፡አብረን ስንሆን ያምርብናል፡፡