ግሩም ቃና ብስራት 101.1FM ሬድዮ (Bisrat 101.1FM Radio) · ግሩም ቃና ማህበራዊ ጉዳዮችን እያዋዛ በማቅረብ ትኩረት እንዲያገኙ ማድረግ፡፡ ወደ ሚዲያ መተዉ የማያዉቁ በህብረተሰቡ ዉስጥ አነጋጋሪ ጉዳዮችን በልዩ ሁኔታ ማቅረብ፡፡ እየሣቅን እንማማር...