ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶሽ በታታ ሙምባይ ማራቶን በበላይነት የጨረሱ ሲሆን የዓምናው ሻምፒዮኑ ለሚ ብርሃኑ እና አበራሽ ሚንሰዎ በዛሬው እለት በተካሄደው ውድድር በወንዶች እና በሴቶች አሸንፈዋል።
ሙሉ ውጤት
በወንዶች
1.ለሚ ብርሃኑ 2:07:50 🇪🇹
2. ኃይማኖት አለው 2:09:03 🇪🇹
3.ምትኩ ታፋ 2:09:58 🇪🇹
4.ጆሽዋ ኮጎ 2:10:00 🇰🇪
5.ዲክሰን ኪፕቱ 2:11:26 🇰🇪
6.ዮሃንስ መካሻ. 2:14:39 🇪🇹
7.አሌክስ ኪባሩስ 2:16:09 🇰🇪
8.ሲሪኑ ቡጋታህ 2:17:29 🇮🇳
——
በሴቶች
1.አበታሽ ሚንሰው 2:26:06 🇪🇹
2.ሙሉኃብት ፀጋ 2:26:51 🇪🇹
3. መድኅን ደጀኔ 2:27:34 🇪🇹
4.ዓይንአዲስ ተሾመ 2:27:58 🇪🇹
5.አበራሽ ደምሴ 2:29:04 🇪🇹
6.አንቺዓለም 2:29:58 🇪🇹
7.አያንቱ ገመቹ 2:30:19 🇪🇹
8.ፋንቱ ገለዛ 2:30:31 🇪🇹
በስምኦን ደረጄ
