በንፋስ-ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ከባድ የእሳት አደጋ ተነስቶ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን አስታውቋል።።
አደጋው ያደረሰውን ጉዳት እና በአደጋው ዙሪያ መረጃዎች እንደደረሰን ወደ እናንተ የምናቀርብ ይሆናል።
ተጨማሪ አለን…
በትግስት ላቀው