photo_2024-01-15_06-42-46

ጥር 6፤2016 – በሂውስተን ግማሽ ማራቶን ሱቱሜ ከበደ አሸነፈች

 

በሰሜን አሜሪካ ታሪክ በግማሽ ማራቶን ውድድር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ በዩናይትድ ስቴትስ ሂውስተን 1:04:37 በማጠናቀቅ አሸንፋለች።

1. ሱቱሜ ከበደ  🇪🇹 – 1:04.37 (CR, PB)
2. ሄለን ኦብሪ 🇰🇪 – 1:06.07
3. ቡዜ ድሪበ🇪🇹 – 1:06.24 (PB)

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *